ቆቦ ላይ የተቆረጠው ሕወሓት ሃራንም አጣ | አሁን ሎጂስቲክ ከመቀሌ ማምጣት የማይችልበት ደረጃ ላይ ደርሷል | ሕወሓት በበርሐ ስላሴ ሚኒሻዎች ላይ ዲሽቃ ሲወረውር ዋለ

የሰሜን ወሎ አርሶ አደር ታጣቂዎች በተለይም የድሬ ሮቃና ሶድማ አርሶ አደር ታጣቂዎች በጀግንነት እየተዋጎ የሕወሓትን ኃይል እየመቱ መሆኑን በትናንትናው ዕለታዊ ዜና መዘገባችን አይዘነጋም። እነዚህ አርሶ አደሮች ልክ እንደቆቦና ዞብል ሁሉ ሃራ ላይ የነበረውን የሕወሓት ኃይል ደም ሰሰው ከተማዋን በቁጥጥራቸው ስር ማስገባታቸውን የዘ-ሐበሻ ምንጭ ገልጹ። ከዞብል የተነሱ አርሶ አደሮች የኢትዮጵያ አየር … Continue reading ቆቦ ላይ የተቆረጠው ሕወሓት ሃራንም አጣ | አሁን ሎጂስቲክ ከመቀሌ ማምጣት የማይችልበት ደረጃ ላይ ደርሷል | ሕወሓት በበርሐ ስላሴ ሚኒሻዎች ላይ ዲሽቃ ሲወረውር ዋለ